Skip Global Navigation to Main Content
Search
 
 •  
 • Photo

 • #

 • Photo

 • Photo

 • Photo

አንድ አሸባሪን ለማስቆም ከሁሉ የበለጡ ምክንያቶች ሁሉም በዙሪያዎ ናቸው።

ሽብርተኝነት ንጹሀን ሰዎችን በየቦታው ይገድላል።  የሽብርተኝነት ድርጊት ለመከላከል መረጃ በማቅረብ፣ህይወት ያድናሉ፣ቤተ ሰቦችን ይከላከላሉ፣እና ሰላምን ይጠብቃሉ።

 

በሽብርተኝነት የተሰማሩትን ሰዎች ለመያዝ ለሚመራ መረጃ አሜሪካ ወሮታ ትከፍላለች።  ጠቃሚ መረጃ ካለዎት፣እባክዎን ጥቆማውን ያቅርቡ።

 

ጥቆማ ማቅረብ

Skip Breadcrumb Navigation

የቅርብ ጊዜ ዜና

 • ሙሀመድ አል- ጃውላኒ (Muhammad al-Jawlani)

  ሙሀመድ አል- ጃውላኒ (Muhammad al-Jawlani)

  እስከ $10 ሚሊዮን ድረስ የሚደርስ ወሮታ

  ደግሞ አቡ ሙሀመድ አል - ጎላኒ ተብሎ የሚታወቀው ሙሀመድ አል - ጃውላኒ፣ ደግሞ ሙሀመድ አል- ጁላኒ ተብሎ የሚታወቀው፣ የአልቀይዳ የሶሪያ ቅርንጫፍ የአል- ኑስራህ (the al-Nusrah Front (ANF)) ግምባር የአሸባሪ ድርጅት አንጋፋ መሪ ነው። እ ኤ አ በሚያዚያ 2013፣ አል- ጃውላኒ ታማኝነቱን ለአልቃይዳና ለመሪው አይማን አል- ዛዋሪ ሰጠ። በሀምሌ 16፣ በእንቴርኔት ቪዲዮ አል- ጃውላኒ አልቃይዳንና አል- ዛዋሪን አመስግኖአል እና ANF ስሙን ወደ ጃብሃት ፋት አል ሻም (“የሌቫንት ግምባር አሸናፊነት”) እንደ ቀየረ ተናግሮአል። በአል- ጃውላኒ አመራር፣ANF ዘወትር ሲቪሎችን በማነጣጠር በመላው ሶሪያ በርካታ የአሸባሪነት ጥቃቶችን አካሄዶአል። በሚያዚያ 2015፣ ANF በሶሪያ ፍተሻ ጣቢያ በግምት 300 የኩርድ ሲቪሎችን አግቶ በኋላ እንደለቀቃቸው ተነግሮአል። በሰኔ 2015፣ ANF በሶሪያ፣ በዱሬዝ መንደር በቃልብ ላውዜህ 20 ኗሪዎችን ገድዬአለሁ ብሎ ኃላፊነት ወስዶአል። (( ራምዚ አህመድ ዩሴፍ »)

 • የ ኢዮኤል ዌስሌ ሽራምን በመግዳል ፎቶ

  ኢዮኤል ዌስሌ ሽራምን በመግዳል

  ታይዝ፣ የመን | እ ኤ አ መጋቢት 18 ቀን 2012።

  ኤ አ አ በመጋቢት 18 ቀን 2012፣ ዕድሜው 29 የሆነ ሽራም በታይዝ፣ የመን ወደ ሥራ ሲሄድ ሲሄድ በመንገድ ላይ ወደ መኪናው ተጠግቶ በሞቶር ብስክሌት ላይ ሆኖ በተኮሰበት በጠብመንጃ አንጋቢ ተገድሎአል። በሞቱ ጊዜ፣ ሽራም በ International Training and Development Center አስተዳዳሪና የእንግሊዝኛ አስተማሪ ሆኖ ይሰራ ነበረ። እርሱም በየመን ከምስቱና ከሁለት ለጋ ልጆቹ ጋር ይኖር ነበረ። ( ራምዚ አህመድ ዩሴፍ »)

 • የ አቡ ዱአ ፎቶ

  አቡ ባክር አል - ባግዳዲ (Abu Bakr al-Baghdadi)

  እስከ 25 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

  ደግሞ አቡዱሃ በመባል የሚታወቀውአቡ ባክር አል- ባግዳዲ፣ ደግሞ “ አዋድ እብራሂም አ- አልባድሪ በመባል የሚታወቀው ፣ የአሸባሪ ድርጅት የኢራቅና ሌቫንት እስላማዊ መንግስት (ISIL) አንጋፋ መሪ ነው። እርሱ የሚገኝበትን ቦታ ፣ እርሱን ለማስያዝ፣ ወይም ለማስፈረድ የሚያደርሰውን መረጃ ለሚያቃብል ሰው የውጭ አገር ሚንስቴር $10 ሚሊዮን ዶላር ወሮታ ለመስጠት በ2011 ካሳወቀበት ጊዜ ጀምሮ አል- ባግዳዲ የሚያካሄደው ጥቃት በጣም ጨምሮአል ። በሰኔ 2014፣ ISIL (ዳኤሽ በመባል የሚታወቀው)የሶሪያንና የኢራቅን ከፊል ተቆጣጥሮአል እና የእስላማዊ ካሊ ፌት ማቋቋሙን፣ እና አል- ባግዳዲን ካልፈው እንዳደረገ በአዋጅ አሳውቆአል። በቅርብ ዓመታት ውስጥ፣ ISIL በመላው ዓለም የጂሃድስት ቡድኖችንና አክራሪ የተደረጉ ግለሰቦችን ታማኝነት አግኝቶአል፣ እና በአሜሪካ ላይ ጥቃቶችን አነሳስቶአል። (ራምዚ አህመድ ዩሴፍ »)

 • ጉልሙሮድ ካሊሞቭን (Gulmurod Khalimov)

  ጉልሙሮድ ካሊሞቭን (Gulmurod Khalimov)

  እስከ $3 ሚሊዮን የሚደርስ ወሮታ

  የቀድሞ የታጅክስታን የልዩ ኦፕሬሽኖች ኮሎኔል፣ የፖሊስ አዛዥ ፣ እና ወታደራዊ ጠብመንጃ አንጋች ጉልሙሮድ ካሊሞቭ የ የእራቅና ሌቫንት እስላማዊ መንግሥት (ISIL) አባልና መልማይ ነው። እርሱም በታጅክስታን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ልዩ የሽምቅ ውጊያ ክፍል አዛዥ ነበረ። ካሊሞቭ ለISIL መዋጋቱን በሚያረጋግጥ በፕሮፖጋንዳ ቪዲዮ ታይቶአል እና በአሜሪካኖች ላይ የአመጽ ተግባሮች እንዲነሳሱ ባይፈ ጥሪ አድርጎአል። (ራምዚ አህመድ ዩሴፍ »)

 • የአቡ - ሙሀመድ አል - ሽማሊ (Abu-Muhammad al-Shimali) ፎቶ

  አቡ - ሙሀመድ አል - ሽማሊ (Abu-Muhammad al-Shimali)

  እስከ $5 ሚሊዮን የሚደርስ ወሮታ

  በተሻለ ሁኔታ አቡ - ሙሀመድ አል - ሽማሊ በመባል የሚታወቀው ታራድ አል-ጀርባ ቀድሞ አል-ቃይዳ በኢራቅ ተብሎ ለሚታወቀው የኢራቅና የሌቫንት እስላማዊ መንግሥት (Islamic State of Iraq and the Levant (ISIL) ከ2005 ጀምሮ አንጋፋ የድንበር ኃላፊ ነው። እርሱ አሁን በISIL የእምግሬሽንና ሎጂስትካዊ ኮሚቴ ቁልፍ ባለሥልጣን ነው፣ እና የውጭ አገር አሸባሪ ተዋጊዎችን በዋናኛው በጋዚያንቴፕ፣ ቱርክ፣ እና በሶሪያ በISIL ቁጥጥር ሥር ወዳለችው ወደ ጀረቡሉስ ከተማ ድንበር ጉዞ በማመቻቸት ኃላፊ ነው። የእምግሬሽንና ሎጂስትካዊ ኮሚቴና አል-ሽማሊ (ራምዚ አህመድ ዩሴፍ »)

 • የ ጥንታዊ ፎቶ

  የኢራቅና የሌቫንት እስላማዊ መንግሥትን ISIL ለመጥቀም የሚጓዙትን የዘይትና የጥንት ዘመን ዕቃዎችን በደንብ ለማቋረጥ የሚመረውን መረጃ ለሚያቃብል---

  የወሮታ ለፍትህ (Rewards for Justice program) መርኅ ግብር በአረብኛ ምህጸረ ቃል ዳኤሽ (DAESH) ተብሎ በሚታወቀው በ ፣ ለአሻባሪ ቡድን ፣ እስላማዊ መንግሥት (ISIL) ፣ የዘይትና የጥንት ዘመን ዕቃዎች ንግድ እና /ወይም ሽያጭ በደንብ ለማቋረጥ የሚመረውን መረጃ ለሚያቃብል እስከ $5 ሚሊዮን የሚደርስ ሽልማት እየሰጠ ነው። ISIL የመሳሰሉ አሻባሪ ቡድኖች ድርጊቶቻቸውን ለመቀጠልና ጥቃቶችን ለማካሄድ ገንዘብና ድጋፍ በሚሰጡት ላይ ይመካሉ። የISIL ህገወጥ የዘይት ሥራዎችና ከሶሪያና ከኢራቅ የተዘረፉ የአርኪዮሎጂ እቃዎች ንግድ ቁልፍ የገቢ ምንጮች ናቸው፣ እነዚህም (ራምዚ አህመድ ዩሴፍ »)

የስኬታማነት ታሪኮች

የ--- ፎቶ ራምዚ አህመድ ዩሴፍ

ወንጀለኝነታቸው በፍርድ ቤት የተረጋገጠባቸው

አንድ ጥቆማ ራምዚ አሀመድ ዩሴፍን ለፍርድ ያቀርባል


ራምዚ አህመድ ዩሴፍ እ.አ.አ 1993 ውስጥ ለስድስት ሰዎች ሞትና ከሺ በላይ ቁስለኞች የሆኑበት በኒውዮርኩ የአለም ንግድ ማዕከል ላይ ለደረሰው የቦንብ ጥቃት በዋነኛ አቀናባሪነት ተጠያቂ የነበረ አሸባሪ ነው፡፡ ፍንዳታው በደረሰ በሰዓታት ጊዜ ውስጥ ራምዚ በአውሮፕላን ወደ ፓኪስታን አምልጧል፡፡

ዩሱፍ ውስብስብ የሽብር ሴራ ባደራጀበት ሀገር ፊሊፒንስ ውስጥ ብቅ አለ፡፡ ዩሱፍ ሊቀ ጳጳስ ፖል 2ኛ እ ኤ አ ጥር 14፣ 1995 ፊሊፒንስ ሲጎብኙ ለመግደልና ከጥቂት ቀናት በኋላም በእስያ በ12 የአሜሪካ የመንገደኞች አውሮፕላኖችን በቦንብ ለማፈንዳት አቅዶ ነበር፡፡ (ራምዚ አህመድ ዩሴፍ »)

ይገናኙ


twitter   facebook   youtube   rss