የሚፈለጉ
ሃፊዝ አብዱል ራማን ማኪ
ያሲን አል ሱሪ
እስከ 10 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ
የትውልድ ቦታ : አል ቀምሺ፣ሶሪያ
የትውልድ ዘመን : 1982
ፆታ : ወንድ
ፀጉር : ጥቁር
አይኖች : ቡናማ
ተለዋጭ መጠሪያ : አል ሱሪ፣ ያሲን አል ሱሪ፣እዚ አል ዲን አብድ አል ፋሪድ ካሊል፣ዛይን አል አባዲን
የትውልድ ዘመን : 1982
ፆታ : ወንድ
ፀጉር : ጥቁር
አይኖች : ቡናማ
ተለዋጭ መጠሪያ : አል ሱሪ፣ ያሲን አል ሱሪ፣እዚ አል ዲን አብድ አል ፋሪድ ካሊል፣ዛይን አል አባዲን
ኤዜዲን አብዴል አዚዚ ካሊሊ፣በበለጠ ያሲን አል ሱሪ በመባል የሚታወቀው ኢራን ሆኖ አንጋፋ የአልቀይዳ አስተባባሪ ነው። አል ሱሪ ገንዘብና ምልምሎችን ከመላው መካከለኛ ምሥራቅ መልምሎ ወደ ኢራን፣ከዚያም የአልቀይዳን አንጋፋ የአመራር አካላት ለመደገፍ ወደ ፓኪስታን ይሰዳል። የኢራን ባለሥልጣኖች ከአልሱሪ ጋር ግንኙነታቸውን ጠብቀው ከ2005 ጀምሮ በኢራን ድንበሮች እንዲሰራ ዘንድ ፈቅደውታል።
አል ሱሪ ለአልቀይዳ ምልምሎችን ከባህረ ሰላጤ በኢራን በኩል አድርጎ ወደ ፓኪስታንና አፍጋኒስታን እንዲንቀሳቀሱ ያመቻቻል። እርሱም ለአልቀይዳ ጠቃሚ ገንዘብ ሰብሳቢ ነው እናም ከለጋሾችና ገንዘብ ከሚያዋጡት በመለው ባህረ ሰላጤ ሰብስቦአል። አል ሱኒ በርካታ ገንዘብ በኢራን በኩል አድርጎ በአፍጋኒስታንና በኢራቅ ላለው የአልቀይዳ አመራር ያስተላልፋል።
ከኢራን መንግሥት ጋር በመሆን፣አል ሱኒ የአልቀይዳ ሠራተኞች ከኢራን እስር ቤቶች እንዲወጡ ዘንድ ያመቻቻል። የአልቀይዳ ሠራተኞች ሲፈቱ፣ የኢራን መንግሥት ጉዞአቸውን ወደ ፓኪስታን ወደሚያቻቸው ወደ አል ሱሪ ያስተላልፋቸዋል።
Click here to listen to a Public Service Announcement about this terrorist

