Skip Navigation.

አለም አቀፍ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት መረጃዎችን መፈለግ

የሚፈለጉ
ሃፊዝ አብዱል ራማን ማኪ
ከየር ሙንዶስ
እስከ $500,000 የሚደርስ ወሮታ


ከየር ሙንዶስ በፊሊፒንስ የሚገኘው የአቡ ሰያፍ ግሩፕ ቁልፍ መሪ እና የገንዘብ ድጋፍ ሰጪ ነው። በሽብርተኞች ላይ በተደረገ የመጀመሪያ በማጭበርበር የተገኘ ገንዘብ በመደበቅ ክስ ሙንዶስ በግንቦት ወር 1996 (ሜይ 2004) ሊታሰር የቻለው በ USG እና በፊሊፒንስ ባለስልጣኖች ትብብር ከተደረገው ምርመራ በመነሳት ነው። በመላው ሚንዳናኦ ለቦንብ ፍንዳታ እና የወንጀል ድርጊት የሚውል ገንዘብ ከአል-ቃይዳ ወደ አቡ ሰያፍ ቡድን መሪ ኻዳፊ ጃንጃላኒ እንዲተላለፍ ማድረጉን ሙንዶስ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እያለ አምኖ ተናግሯል። በየካቲት ወር 1999 (ፌብሩዋሪ 2007) ሙንዶስ ከኪዳፓዋን ግዛት እስር ቤት አመለጠ። በሽብር ጥቃቱ ምክንያት የዩናይትድ ስቴትስ እና የፊሊፒንስ ዜጎች በሞቱበት የአቡ ሰያፍ ቡድን ውስጥ ባለው የአመራር ቦታ ምክንያት የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣኖች ሳሂሮን ለዩኤስ እና ለፊሊፒንስ ዜጎች እና ጥቅሞች አደገኛ ነው ብለው ያምናሉ።

ሙንዶስ በደቡባዊ ሚንዳናኦ ተደብቆ እንደሚገኝ ይታመናል።