የሚፈለጉ
ሃፊዝ አብዱል ራማን ማኪ
ጃባር ኤ ኤልባነህ
እስከ 5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ
የትውልድ ዘመን : መስከረም 9፣1966
የትውልድ ቦታ : የመን
ቁመት : 5'8" (173 ሴ.ሜ)
ፀጉር : ቡናማ
አይኖች : ቡናማ
ፆታ : ወንድ
ሞያዎች : የሽያጭ ሠራተኛ፣ የታክሲ ሾፌር
ተለዋጭ መጠሪያ : ጃቢር ኤ.ኤልባነልት ጃቢር ኤ ኤልባነልት፣ አቡ ጁ ባኤር ጁባ ኤር፣
የትውልድ ቦታ : የመን
ቁመት : 5'8" (173 ሴ.ሜ)
ፀጉር : ቡናማ
አይኖች : ቡናማ
ፆታ : ወንድ
ሞያዎች : የሽያጭ ሠራተኛ፣ የታክሲ ሾፌር
ተለዋጭ መጠሪያ : ጃቢር ኤ.ኤልባነልት ጃቢር ኤ ኤልባነልት፣ አቡ ጁ ባኤር ጁባ ኤር፣
ጃቢር ኤ ኤልባነህ፣ በኒው ዮርክ ምዕራባዊ አውራጃ ቡፋሎ፣ ኒውዮርክ ግንቦት 21፣2003 ግልፅ በተደረገው መሠረት ከፌደራል የወንጀል ክስ ጋር በተገናኘ ተፈላጊ ነው፡፡ ክስ የቀረበበትም ለአሸባሪ ድርጅት በተለይም ለአልቃይዳ የቁሳቁስ ድጋፍ ለመስጠት በማሴር ነው፡፡
ኤልባነህ ከአሜሪካ ሸሽቶ ያመለጠ ሲሆን እስከ አሁን ድረስም ከሀገሪቱ ውጭ ይገኛል ተብሎ ይታመናል፡፡


