Skip Navigation.

አለም አቀፍ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት መረጃዎችን መፈለግ

የሚፈለጉ
ሃፊዝ አብዱል ራማን ማኪ
ፋቂር ቤን አብደአልአዚዝ ቡሶራ
እስከ 5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ


የትውልድ ዘመን : መጋቢት 22, 1964
የትውልድ ቦታ : ቱኒዚያ
ቁመት : 5'7" (170 ሴ.ሜ)
ክብደት : 165 ፓውንድ (75 ኪ.ግ)
ፀጉር : ጥቁር
አይኖች : ጥቁር
ፆታ : ወንድ
ባህሪያት : ቡሶራ በጣም የተቀሰሩ ጆሮዎች ያሉት ሲሆን የፒቱታሪ እጢ በሽታ አለበት ተብሎ ይታመናል፡፡
ተለዋጭ መጠሪያ : አቡ ዩሱፍ አልቱኒዚ አብዱልአዚዝ ፋቂሩን ፋቂሩ ፋቂር

ፋቂር ቡሶራ, ከዚህ ሌላ አቡ ዩሱፍ አል ቱኒዚ ተብሎ የሚታወቅ ዜግነቱ ቱኒዚያዊ የሆነ ከአሸባሪ ፅንፈኛ እስላማዊያን ጋር ከፍተኛ ግንኙነት ያለው ሠው ነው፡፡ በአጥፍቶ መጥፋት ሰማእት ለመሆን ያለውን ፍላጎት በግልፅ ያሳወቀ በአልቃኢዳ የሰለጠነ አሸባሪ ነው፡፡ ቦሶራ በሽብር ተጠርጣሪ የሆነው ቱኒዚያዊ የአብደራውፍ ጅዴይ ጓደኛ ሲሆን ከዚህ በፊት አብረው ተጉዘው ያውቃሉ፡፡

ቦሶራ ፈረንሳይ ውስጥ ለመኖር በ1988 ውስጥ የትውልድ ሃገሩን ቱኒዚያን ለቋል፡፡ በ1991 ውስጥ ፈረንሳይን በመልቀቅ ወደ ሞንትሪያል፣ካናዳ ተሠዷል፡፡ በ1990ዎቹ ውስጥ ከካናዳ ወደ ቱኒዚያ በተደጋጋሚ ተመላልሷል፡፡ ከዚያም 1999 ውስጥ የካናዳን ዜግነት ያገኘ ሲሆን ካናዳ ውስጥ በነበረበት ወቅት አምልኮቱን ምንትራያል በሚገኘው የአሱና መስጊድ ይከታተል ነበር፡፡

ቦሶራ በ1999 ውስጥ ካናዳን ለቋል፡፡ ምናልባትም ከ1999 - 2000 በነበረው ጊዜ ወደ አፍጋኒስታን ከአንድ ጊዜ በላይ ተጉዟል፡፡ አፍጋኒስታን ወስጥ እያለ በአልቃኢዳ ሠልጥኖ በማከታተል ወደ ካናዳ ተመልሷል፡፡

ቦሰራ ወደ ካናዳ ወይም ወደ አሜሪካ ተመልሶ በሽብር ጥቃት ላይ ተሳታፊ ለመሆን ሙከራ እንዳያደርግ አሁንም ባለስልጣናት ስጋት አላቸው:: ምናልባትም በከፍተኛ ህመም ተጠቅቶ እጅግ በጣም በከፋ የህመም ደረጃ እና በክብደት መቀነስና የአካላዊ ቅርፅ መቀየር ላይ ሊገኝ ይችላል፡፡

Click here to listen to a Public Service Announcement about this terrorist