የሽብርተኝነት ድርጊቶች
1980 – 1989
- የማሪን ኮር ሠፈር የቦንብ ጥቃት-ሊባኖስ እንደ አ.አ ጥቅምት 23 1983
- የጠለፋና የግድያ ወንጀሎች-ሊባኖስ እንደ አ.አ 1985 – 1989
- ቲ ደብሊዩብ ኤ የበረራ ቁጥር 847 ጠለፋ-ቤይሩት ሊባኖስ እንደ አ.አ. ሰኔ 13፣1985
- ቲ ደብሊዩ ኤ በረራ ቁጥር 840 የቦንብ ጥቃት - ግሪክ - እንደ አ.አ. አሚያዚያ 2፣ 1986
- Pan Am Flight 73 Hijacking – Karachi, Pakistan – September 5, 1986
- የዩ ኤስ ኦ ክበብ የቦምብ ጥቃት - ኔፕልስ ጣልያን ሚያዚያ 14፣ 1988
- ፓን አም የበረራ ቁጥር 103 የቦንብ ጥቃት - ሎከርቢ፣ እስኮትላንድ - እንደ አ.አ. አታህሳስ 26፣1989
- እንደ አ.አ. ከ1993 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የመካከለኛውን ምስራቅ የሰላም ድርድር በመቃወም እየተካሄደ ያለ አመጽ፡፡
- በአለም የንግድ ማዕከል ላይ የተፈፀመ የቦምብ ጥቃት - ኒው ዮርክ ከተማ እንደ አ.አ.አ የካቲት 26፣ 1993
- በቆንስላ ላይ የተፈፀሙ ግድያዎች - ካራቺ ፣ፖኪስታን - እ.አ.አ. መጋቢት 8 1995
- በከሆባር ሕንጻዎች ላይ የተፈፀሙ የቦምብ ጥቃቶች - ደሃራን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ሰኔ 25፣1996
- የደብዳቤ ቦምብ አደጋዎች- እ.አ.አ ታህሳስ 1996 እስከ ጥር 1997
- በዩንየን ቴክሳስ ፔትሮሊየም ላይ የተፈፀሚ ግድያዎች - ካራቺ፣ ፓክስታን - ህዳር 12፣ 1997
- በአሜሪካ ኢምባሲዎች ላይ የተፈጸሙ የቦምብ ፍንዳታ ጥቃቶች - ኬንያ እና ታንዛኒያ እ.አ.አ ነሀሴ 7፣ 1998
- በቱሪስቶች ላይ የተፈጸመ ጥቃት - ቢዊንዲ ፓርክ፣ ኡጋንዳ ፣መጋቢት 1፣1999
- ዩ ኤስ ኤስ ኮል ላይ የተፈፀመ ጥቃት - ኤደን፣ የመን - እ.አ.አ. ጥቅምት 12፣ 2000
- እንደ አ.አ. ከ1993 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የመካከለኛውን ምስራቅ የሰላም ድርድር በመቃወም እየተካሄደ ያለ አመጽ፡፡
- በአለም አቀፍ የንግድ ማእከል እና ፔንታጎን ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች - መስከረም 11፣ 2001
- በዳንኤል ፐርል ላይ የተፈጸመ ጠለፋ እና ግድያ - ካራቺ፣ ፓኪስታን እ.አ.አ ጥር 23፣ 2002
- በፓኪስታን ንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመ የቦምብ ጥቃት - ካራቺ፣ ፓኪስታን - እ.አ.አ ሰኔ 14፣ 2002
- የሂብሩ ዩኒቨርሲቲ የቦምብ ጥቃት - ኢየሩሳሌም - እ.አ.አ ሀምሌ 31፣ 2002
- በአሜሪካ ዜጎች ላይ የተፈፀመ ጠለፋ እና ግድያ - ኮሎምቢያ- እ.አ.አ. የካቲት፣ 2003
- በመኖሪያ ግቢዎች ላይ የተፈፀ ሙ የቦንብ ጥቃቶች - ሪያድ፣ ሳኡዲ አረብያ - እ.አ.አ. – ግንቦት 12፣ 2003
- በአሜሪካ ዲፕሎማቲክ ቅልፈት? ላይ የተፈፀመ የቦምብ ጥቃት - ቤት ሃኖን፣ ጋዛ ስርጥ- እ.አ.አ. ጥቅምት 15፣2007
- በአሜሪካ ኢምባሲ ላይ የተፈፀመ ጥቃት - አቴንስ፥ ግሪክ - እ.አ.አ. ጥር 12 ፣2007
- Murders of John Granville and Abdelrahman Abbas Rahama – Khartoum, Sudan – January 1, 2008

