Skip Navigation.

አለም አቀፍ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት መረጃዎችን መፈለግ

ለአሸባሪ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግን መዋጋት


እ.አ.አ 2002 ውስጥ የአሜሪካ መንግስት ለአሸባሪ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግን ለመዋጋት የሽልማት ዘመቻ አውጃል፡፡.

አለምአቀፍ አሸባሪነት ከመላው አለም ምንጮች ለአሸባሪዎች ከሚላኩ ምንጮች የገንዘብ ድጋፍ ያገኛል፡፡ የአሜሪካ መንግስት በአሁኑ ሰዓት ለአሸባሪ ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ ለመስጠት የሚያገለግልን ስርዓት ወደ ማኮላሸት ለሚያመራ መረጃ እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡.

ለዚህ ፕሮግራም የተዘጋጀን ማስታወቂያ ለመመልከት፣እባክዎን የሚከተሉትን ምስሎች ይምረጡ: